Anonymoos128
#society
ሰላም ቤተሰብ ባህር ዳር ውስጥ የዓይን ባንክ አለ? ካለ የት አካባቢ ነው? የዓይን ብሌን ለመለገስ ፈልጌ ነበር። any help ? tnx
Jan 28, 20232 engagements
ሰላም ቤተሰብ ባህር ዳር ውስጥ የዓይን ባንክ አለ? ካለ የት አካባቢ ነው? የዓይን ብሌን ለመለገስ ፈልጌ ነበር። any help ? tnx
Jan 28, 2023አሁን ነው ወይስ ስትሞት ነው መለገስ የፈለከው? 🤔
Jan 29, 2023😂😂😂😂 RIP
Jan 30, 2023