09182.5
#education
ማትሪክ ሳይመጣላችው ቀርቶ ዲፕሎማ ወይም ኮሌጅ ተማራችሁ ወይስ ሂወታችዉ ለይ ምን አይነት ዉሳኔ ወሰናችው?
Jan 28, 20239 engagements
ማትሪክ ሳይመጣላችው ቀርቶ ዲፕሎማ ወይም ኮሌጅ ተማራችሁ ወይስ ሂወታችዉ ለይ ምን አይነት ዉሳኔ ወሰናችው?
Jan 28, 2023የኔን ላይፍ ኤክስፔሪያንስ ላካፍልህ እኔ ኢንተራንስ ወድቄ ቀጥታ ወደ ስራ ነው የገባሁት አሁን ላይ የራሴ የምለው ስራ አለኝ ገቢም አኝበታለው ነገር ግን የኔ ጓደኞች ወደ ኮሌጅ ገብተው still now እየተማሩ ነው even ተምረው ጨርሰው ስራ አጥተው የተቀመጡም አለ ይህ ማለት ግን ለኔ የሰራው ሲስተም ላንተ ወይም ለሌላው ይሰራል ማለት አደለም maybe ሊሰራ ይችላል እኔ ግን ምመክርህ እየሰራህ እንድትማር ነው ።
Jan 29, 2023Are feta blo Sran Mesrat Enatie Temros Lemesrat Aydel Kes Eyalu Memar Ena Ante Beserahwna Bakomkew Drjt Bekeftegna Wxet mekxer yalew Amarach!!!
Jan 30, 2023Rase yematfat wesane😂😂 Er stasaznu ayzuachu bka
Jan 31, 2023Ene samonuni majirati ye mamitati sira lijamiri nawu mariyami ymeren nawu kanega masirati tichilalahi kafalaki malati nawu.
Jan 29, 2023