Quokka206.5
#religion
selam 😊 1,ሃይማኖትን በመሰንቆ መስሎ ያስተማረ አባት ማን ይባላሉ? 2,ቅዱስ ቁርባን "ለመታሰቢያዬ አድርጉት" ያለው ለምን መታሰቢያነት ነው? 3,አምላካችን ታቦቱን ከግራር እንዲሰራ ያደረገው ምስጢር ከእመቤታችን አንጽር ? 4,እግዚአብሔር ወልድ ለምን ቃል ብሎ ተጠራ? Lmlsachu amsgnalew
Jan 28, 20233 engagements
selam 😊 1,ሃይማኖትን በመሰንቆ መስሎ ያስተማረ አባት ማን ይባላሉ? 2,ቅዱስ ቁርባን "ለመታሰቢያዬ አድርጉት" ያለው ለምን መታሰቢያነት ነው? 3,አምላካችን ታቦቱን ከግራር እንዲሰራ ያደረገው ምስጢር ከእመቤታችን አንጽር ? 4,እግዚአብሔር ወልድ ለምን ቃል ብሎ ተጠራ? Lmlsachu amsgnalew
Jan 28, 20231- (አላውቀውም) 2 - ለመታሰቢያየ ማለት "ስቅለቴን ሞቴን ትንሳኤን ዕርገቴን ዳግም ምጽዓቴን እየዘከራቹ ሥጋና ደሜ ውሰዱ" ማለት ነው። “ይህን እንጀራ በበላችሁ ጊዜ ሁሉ፥ ይህንም ጽዋ በጠጣችሁ ጊዜ ሁሉ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁና።” 1ኛ ቆሮ11፥26 ይሄንን በማሰብ ዘውትር ቅዳሴ ላይ "ንዜኑ ሞትከ ወትንሳኤከ..." እየተባለ በዜማው ወደ ቀራኒዮ ኢየሩሳሌም ነጥቆ በተመስጦ የሚወስደንን ጸሎት እንጸልያለን። 3) (ጥያቄው አልገባኝም) 4) ልብ ቃልን ይወልዳል፥ አብም ወልድን ይወልዳል። ልብ ያሰበው በቃል ይወጣል፥ አብ ያሰበው በወልድ ይገለጣል።
Jan 29, 20234,አዳም ከገነት ሲባረር ከዛም በጥፋቱ ሲፀፀት እግዚአብሔር ከ5500 ዘመን በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ለመዳኛነት የሰጠው ቃል ኪዳን ራሱን ስለሆነ ነው።
Jan 29, 20232 . ለመታሰቢያ አድርጉት ሳይሆን ስለ መታሰቢያ አድርጉት ይህም አማናዊነቱን ያስረዳል
Jan 29, 2023