የጊቢ ሁለተኛ አመት ተማሪ ነኝ ጊቢ ከገባሁ 1 ወር በኃላ ማታ ማታ ስተኛ ይነስረኛል እና በጣም መጠኑ እየጨመረ መጣ ጊቢ ልታከም ብዬ ስሄድ tension ነዉ አሉ ግን እኔ አልተጨናነኩም.... አልፎ አልፎ ያዞረኛል አይኔም ብዥ ይልብኛል... እና እጅግ ድካም ይሰማኛል ትንሽ ከሄድኩም ይደክመኛል ምን ትመክሩኛላቹ
Jan 28, 2023It could be anything from Nasal problem to hemophilia to malignancy. I highly suggest you go to a hospital to get it checked(hospital not Tena tabia eshi)... The dikam and blurring of vision might be because of anemia but still go get it checked as soon as possible.. Shame on the school clinic for saying it's stress with no investigation
Jan 28, 2023