Urgent...300 wust yametu temariwoch sent yehonallu plse yemitwuk...
Jan 28, 2023Why do u wanna know Are we in danger
Jan 28, 2023Urgent...300 wust yametu temariwoch sent yehonallu plse yemitwuk...
Jan 28, 2023Why do u wanna know Are we in danger
Jan 28, 2023I mean 300-350...sente sew ehen yametw from natural
Jan 28, 2023Natural or social
Jan 28, 2023Both
Jan 28, 20231. የተማሪዎች አማካይ ውጤት በየትምህርት አይነቱ፤ አጠቃላይ መረጃ፡- ፈተና የተፈተኑ ብዛት-----908,256 ናቸው፡፡ አማራ………..30.37% ኦሮሚያ…..…27.96% ደቡብ………..28.17% ሀረሪ…………32.88% አዲስ አበባ----38.46% ደሬደዋ--------31.42% ሲዳማ---------28.34% 2. ከ50% እና በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት ከተፈተኑ መካከል (እንደ ሀገር ያለፉ 29909 (3.3%) ናቸው አማራ………ከ246,675 መካከል 8,810 ((3.6%) ኦሮሚያ…..…327,737 መካከል 6,407 (2.0%) ደቡብ………..ከ127,345 መካል 2,533 (2.0%) ሀረሪ…………ከ1,849 መካከል 194 (10.5%) አዲስ አበባ----ከ47,980 መካከል 9,491 (19.8%) ደሬደዋ-------- ከ3,726 መካከል 250 (6.7%) ሲዳማ---------ከ53,478 መካከል 1247 (2.3%) 3. ተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እና በላይ እንደ ሀገር 263 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አማራ………70 ተማሪዎች ኦሮሚያ…..…51 ተማሪዎች ደቡብ………..6 ተማሪዎች ወላይታ...........4 ተማሪዎች ሀረሪ…………1 ተማሪዎች አዲስ አበባ----117 ተማሪዎች ደሬደዋ-------- 2 ተማሪዎች ሲዳማ---------8 ተማሪዎች 4. ማህበራዊ ሳይንስ ከ500 እና በላይ እንደሀገር 10 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አማራ………1ተማሪ አዲስ አበባ----8 ተማሪዎች ደሬደዋ-------- 1 ተማሪ 5. ሁሉንም ተማሪዎች 100% ያሳለፉ ት/ቤቶች 7 ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ ከነዚህ ውስጥ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ባሕር ዳር ስቲም ት/ቤት ጎንደር ኮሙኒቲ ስኩል ወላይታ ሊቃ ት/ ቤት አዳማ ኦዳ አዳሪ ት/ ቤት ናቸው። 6. ከፍተኛ ውጤት (የዓመቱ ሰቃይ) ከአማራ ክልል ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ ሚኪያስ አዳነ 666 አስመዝግቧል። https://t.me/EAES_bott https://t.me/EAES_bott https://t.me/EAES_bott
Jan 29, 2023