ሰላም family pis ነው እቺን ጥያቄ እስቲ መልሱልኝ ባሁኑ የuv ውጤት መሰረት አልፌ ነበር እና ግን ለ entrance ብዙም ሳላጠና ነው ይሄ ውጤት የመጣው physics የሚባለውን ትምህርት ጭራሽ አይቸው አላውቅም እና አሁን ጥያቄዬ ምንደን ነው እዚ ብዙም ሳታጠኑ ወይ በ ዕድል አልያም ኮርጋችሁ የገባችሁ uv እዛ ምን ሆናችሁ ነገር ተቀይሮ እዛ ጎበዝ ሆናችሁ ወይስ እዛ ከብዷችሁ መጣችሁ እና አሁን በዚ ሁኔታዬ fresh man couse በደንብ የምሰራ ይመስላችሁአል እና ደግሞ uv ሄጄ ልማር ወይስ እዚው collage ይሻላል computer science ነው መማር የምፈልገው
Jan 28, 2023Getan enem endanchi nw alfe computer science yegbahut 😂😂
Jan 29, 2023