ምን መሰላችሁ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪ ልጅ ናት ዘንድሮ አራተኛ አመታችን ነው እና ሶስቱን አመት በጣም ጥሩ የሚባል ቅርርብ ነበረን በጣም ምርጥ ጓደኛሞች ነበርን አሁን ግን ነገሮች እየተቀየሩ ሁለታችንም ጋር ያለው ግንኙነት ወደ ፍቅር እየተቀየረ ነው ከበፊቱ በጣም ተቀራርበናል ነገር ግን የፍቅር ግንኙነት መጀመር አልፈልግም እፈራለው ልቤ በፍቅር አያምንም ግን በጣም ነው የማፈቅርህ ላጣህ አልፈልግም ትለኛለች ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም ምንድነው ምክንያትሽ ስላት ደግሞ አላውቅም ነው የምትለኝ...... እና እኔም መሀል ቤት በጣም እየተጎዳው ነው ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ?? ቀኑን ሙሉ ማስበው ስለ እሷ ነው ፈተና ላይ ሆኜም የትም ሆኜ እሷን እያሰብኩ ነው.......
Jan 27, 2023Bro befqr alamnm alk enji gn yafeqerkat meselegn
Jan 28, 2023