ሰላም ሰዎች ዛሬ ሁለት ጥያቄ አለኝ። 1. አሁን እኛ ውጤታችን ለ50% የተቃረብን ልጆች UV ገብተን የተፈተናቸውን ትምህርቶች ነው ምንማረው ለ1 አመት ያህል? ከዛ ደግሞ ተፈትነን ካለፍን, Freashman course ነው በቀጣይ አመት ምንማረው? ይህ ማለት 1አመት በUV ስንማር ቆይተን ከዛ ነው ደግሞ freashman course ምንወስደው ወይስ በደንብ ያልተረዳሁት ነገር አለ። እስቲ በደንብ የተረዳ ካለ ሀሳቡን ጣል ያርግ። 2. እና እኛ ውጤታችን ለ50% የተቃረብን ልጆች UV መግባት አለብን ብላቹ ታስባላችሁ? ይህ ጊዜ ማቃጠል አይሆንም ምን ትላላችሁ። ለመልሱ አመሰግናለሁ
Jan 27, 2023With freshman course le social 4 amet neber ahun demo 5 lihonbachu new malet new lenatural demo 6 amet😂😂😂😂 Keza chersachu exit exam kalalefachu demo lela amet titebkalachu😭😭 UNIVERSITY atgbuuuuuuuu lilemnachu egna eyekochen new life mnamn atbelu mnm life yelem megmamat new freedom ezaw yalachubet botam ale endatmetu egrachun new msebrew mariamn aysemum ende ech
Jan 28, 2023