ድርጅታችን A+ tutors ብቃት ያላቸውን የቤት ለቤት አስጠኝዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ድርጅታችን ከKG ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን የማስጠናትና በውጤታቸው ና በስነምግባራቸው የተሻሉ እንዲሆኑ የማገዝ ስራን ይሰራል። እናም የድርጅታችንን መስፈርት የምታሟሉ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና 2014 ምሩቅ ተማሪወችን የስራው አካል ማድረግ ይፈልጋል። መስፈርቶች: 1- በጎንደር ከተማ የሚገኝ/ የምትገኝ 2- ተማሪዎችን ለማስጠናትና ለማገዝ ሙሉ ፍላጎት ያለው/ ያላት 3- ጥሩ የተግባቦት ችሎታ ና ከልጆች ጋር በደንብ መግባባት የሚችል/የምትችል 4-ሰዓት አክባሪ ና ለድርጅቱ ህግና ደንብ ተገዥ ለመሆነ ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች 5- በዩኒቨርስቲ ቆይታው አማካኝ ውጤት 3.00 ነጥብና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች 1ኛ- የዩኒቨርስቲ የውጤት መግለጫ ወረቀት 2ኛ- የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ የመልቂያ ፈተና ውጤት 3ኛ- የ11ኛ ና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት 4ኛ- የዩኒቨርስቲ ተማሪ መሆናችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ወይም የቀበሌ መታወቂያ በአንድ ላይ በpdf በማድረግና አጭር ስለራሳችሁ የሚገልፅ ፅሁፍ ጋር በቴሌግራም ወይም በኢሜል መላክ ትችላላችሁ። Email: aplustutors0703@gmail.com Telegram: @A_plus_tutors @Aplus_tutors
Jan 27, 2023