279😕 may be ...
Jan 27, 2023279😕 may be ...
Jan 27, 2023350
Jan 27, 2023hh👏👏😅
Jan 27, 2023Natural 350 Social 300
Jan 27, 2023Ene alehu aydel 378 amtche last year university yalasalefen😭
Jan 27, 2023300 ....minim bihon ke 300 betach ayhonim
Jan 27, 2023100 suiii
Jan 27, 2023100 yilalu ende hooo
Jan 27, 202350% belay tebaleko 29k temari nw miyalfw ahun blual tmhrt minster
Jan 27, 2023Yene gimt 200 le social 300 le natural
Jan 27, 2023የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ ምን ምን ጉዳዮችን አነሱ ? - በ2014 የትምህርት ዘመን ለፈተና የተመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በጠቅላላ 985 ሺህ 354 ተማሪዎች ሲሆኑ ለፈተና የቀረቡት 92 ነጥብ 2 % 908 ሺህ 256 ተማሪዎቹ ሲሆኑ 77 ሺህ 98 ተማሪዎች ፈተና አልወሰዱም። - በደንብ ጥሰት ፣ለመኮራረጅ በመፈለግ እና በሌሎች ምክንያቶች 50 ሺህ 170 ተማሪዎች ሳይፈተኑ ቀርተዋል። - በ2014 የትምህርት ዘመን 899 ሺህ 520 ተማሪዎች ተፈትነዋል ። - በፆታ ማዕከልነት የአማካይ ውጤት በወንዶች 30 ነጥብ 2 እንዲሁም ሴቶች 28 ነጥብ 09 % አማካይ ውጤት አስመዝግበዋል። - በትምህርት ዘርፍ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከማህበራዊ ሳይንስ በተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን የተፈጥሮ ሳይንስ 31 ነጥብ 63 ከመቶ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ 27 ነጥብ 79 ከመቶ በአማካኝ አስመዝግበዋል። - በክልል ደረጃ ይህየ ነው የሚባል የውጤት ልዩነት የሌለ ሲሆን አዲስ አበባ ፣ ሐረሪ እና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የተሻለ ውጤት አስመዝግበዋል። - ከተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ወንድ ከ 700፤ 666 ያስመዘገበ ሲሆን 650 ሴት ተማሪ አስመዝግባለች ። - በማህበራዊ ሳይንስ ከ600 ወንድ 524 አስመዝግቧል። - ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር እውቅና እና ሽልማት ይሰጣቸዋል። Credit : WMCC @tikvahethiopia
Jan 27, 2023350 natural/ 300 social ተባለ እኮ man ለቀሩት ደሞ ዩንቨርስቲ ደግመው ተምረው ምናምን ብለዋል...
Jan 27, 2023Probably le Natural 285 and leSocial 240
Jan 27, 2023Ka 10 behone💀💀👀😁
Jan 27, 202380
Jan 27, 2023