slm ፓስፖርት online ተመዝግቤ በቀጠሮዬ ቀን ሂጄ የሚፈለገውን ሙሉ አድርጌያለሁ ግን እስከ አሁን ምንም ነገር የለም message እንልክልሀለን ብለው ነበር ምንም የለም ይሄው 1 ወር ከ15 ቀን ሆነኝ የምታውቁ ከሆነ pls🙏🙏
Jan 26, 2023አዎ እንደዚ ነው አሰራራቸው ፖስፖርቱን ምትቀበለው/በይው እዛው ሚግሬሽን ሳይሆን ፖስታ ቤት ነው ፖስታ ቤቱ ደሞ ፖስፖርቱን ሚሰጠው message ሲደርስሽ ነው message ደሞ ሚደርሰው እነሱ ፖስፖርቱ እጃቸው ሲገባ ነው እጃቸው ፖስፖርቱ ካልገባ አይልኩም እኔ ከዚ በፊት እንደዚ ወር ከምናምን ጠብቄያለው አንተም/ቺም በትግስት ከመጠበቅ ውጪ ምንም አማራጭ የለም ግን ሄዶ ማጣራት ጥሩ ነው አንዳንዴ በስረሀት ከልመዘገቡት ወደ ፖስታቤቱ አይሄድም ስለዚ ሄደሽ ሚግሬሽን ፖስታ ቤት message ይገባል ጠብቅ ብለውኝ እስካሁን አልገባም እስኪ እዩልኝ በይ or በል
Jan 27, 2023