#relationships
ሰላም ሰዎች ከልጁ ጋር የተዋወቅነው በfbነው ግን ከዛ በፊት በአይን እንተዋወቃለን እና በ1ወር ውስጥ በጣም ተግባባን እና gf ሁኚኝ ሲለኝ ስለተመቸኝ እሺ አልኩት ከዛ አንድ ቀን ብቻ ከንፈሬን ሳመኝ ከዛ ግን ለወደፊቱ ባንጋባ ስሜትሽ ይጎዳል ስለዚህ በnormal እንቀጥል አለኝ ከወር በኋላ ደሞ እንደ ፍቅረኛ እንሁን አለኝ እንለያይ ስለዉ ደሞ ከህይወቴ አንቺን ማሶጣት አልችልም ይላል ምን ላድርግ እየተደበረብኝ ይመስላችኋል? አመሰግናለሁ
Jan 26, 20238 engagements