✍️ኧረ ሰዎች ተባበሩኝ። ትምህርቴን በአግባቡ መከታተል አልቻልኩም። ዝም ብሎ እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል። በቂ እንቅልፍ እየተኛውም ምንም ለውጥ የለም። ለማንበብ ስፈልግ ሁሌም ቢሆን ሳልጨርስ ነው የማቋርጠው። ድክም ይለኝና እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል። Caffeine ነገሮችን እንደ ቡና አይነት ሞክሬያለው ግን ለውጥ የለም። መፍትሔው ምንድነው ቆይ? ✍️Modafinil, Ritanil, Ampakines, ወይም Amitriptyline ተጠቀም ያለኝም ነበር። እስቲ ምን ትመክሩኛላቹ? እነዚህን መድሃኒቶች ተጠቅማቹ የምታውቁ ካላቹ pls. ስለ መድኃኒቱ ንገሩኝ።
Jan 26, 2023Why are you focusing on በ"ine" የሚያልቁ ነገሮች ላይ? Once you take them eko, you will be dependent on them. Unless a doctor prescribes them, ፍታ። You can do different things to solve your problem: 1. Go to the hospital 2. እግርህን ውሃ ውስጥ ዘፍዝፍ 3. Stretch whenever you feel sleepy 4. እየተንቀሳቀስክ አጥና 5. When you sit down, ቀጥ በል። 6. Drink water There are more solutions, but ለጊዜው medicine ይቅርብህ ባይ ነኝ። ነቃ ነቃ በል, man. መልካም ቀን!
Jan 27, 2023