EpHy-18
#religion
ድርሳነ ፅዮን ላይ ቡና ውግዝ ነው ይላል እና አንድ አንድ ሰዎች ኦርቶዶክስ ቡናን የሚያውግዝ ትምህርት የላትም ይላሉ እና ማመን ያለብኝ ሰውን ነው መፅሃፉን እስኪ ይሄን መልሱልኝ ኦርቶዶክሶች አመሰግናለሁ🙏
Jan 25, 202319 engagements
ድርሳነ ፅዮን ላይ ቡና ውግዝ ነው ይላል እና አንድ አንድ ሰዎች ኦርቶዶክስ ቡናን የሚያውግዝ ትምህርት የላትም ይላሉ እና ማመን ያለብኝ ሰውን ነው መፅሃፉን እስኪ ይሄን መልሱልኝ ኦርቶዶክሶች አመሰግናለሁ🙏
Jan 25, 2023እኔ ራሴ ጋር መሰለኝ ይህን ነገር ባለፈው እያወራን የነበረው። ቤተክርስቲያን ጠጡም አትጠጡም ብላ አልወሰነችም። ነገር ግን አይመከርም፥ ይልቁንስ ለሐሜት ኃጢአት ስለሚገፋፋ ቢቀር የተሻለ ነው።
Jan 26, 2023rasihn emen... sus lihon kemichl ngr hulu merak alebin miknyaytum key eyalu silemikotaterun ye gid b metsehaf metshaf aytebekbetm
Jan 26, 2023Haymanotachin ayikelekilm yitetal eyalu silehone new
Jan 26, 2023@NATRO21
Jan 26, 2023