ፊቴ ከልጅነቴ ጀምሮ አስለምጄው ይሁን ወይ ደግሞ በሌላ ምክንያት መኮሳተር አበዛለው ፧ ከሴቶች ጋር ሳወራ በጣም መኮሳተሩ እየበዛብኝ ተቸገርኩ የውሸት ሳቅ ልሳቅ ብል እንኳን አልችልም ብሞክርም ያስታውቅብኛል ፧ ይሄን ደባሪ የሆነ ባህሪዬን እንዴት ላስተካክለው ፧ ጓደኛ ለመያዝም እየፈለኩኝ ይሄን ፀባዬን እያሰብኩ እተዋለውኝ (if you guys have any idea that helps please say something because i've had enough of it) I'm a guy & not introvert btw
Jan 25, 2023As long as መኮሳተሩ doesn't kill your mood or others' it's alright, I think 🤷🏾♂ Good Day!
Jan 26, 2023