የጥርስ ብሬስ ያሳሰራቹ በተለይ ከጨረሳቹ ከ2ዓመት በላይ የሆናቹ፡፡ ጥርሳቹ መጀመሪያ ወደነበረበት ተመልሷል ወይስ እንደተስተካከለ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አዲስ የጥርስ ብሬስ ለሚያሰራ ምን ምክር ትሰጣላቹ፡፡
Jan 25, 2023እኔ ብሬስ ካሰርኩኝ ሁለት ዓመት አልፎኛል። የጠበኩትን ያህል ባይሆንም ተስተካክሎልኛል። እግዚአብሔር ይመስገን በቅርቡ ይፈታል ተብያለው። የኔ ምክር ብሬስ ጥርስህን ሊያስተካክል ይችላል እንዲሁም ደግሞ ጥርስህን እጅግ ሊያበላሽብህ ይችላል ስለዚህ ማሰር ካለብህ የምትሰራበትን ቦታ በጣም አስተውለህ መምረጥ አለብህ። አንዳንድ ቦታዎች መሰራት ሳያስፈልግህ ለገንዘባቸው ሲሉ የተሳሳተ መረጃ ሊሰጡህ ይችላሉ።
Jan 26, 2023