ሰላም ሰላም ሰዎቹ እንዴት ናችሁ ማለት ድንግልና ይመለሳል እንዴ ወይም የሆነ የማስመስልበት መንገድ ንገሩኝ እንዴ ቤተሰብ ጨዋ የቤት ልጅ እንደሆንኩ ነው የሚያውቁት ያው እንደሁላችሁም family malet nw ena kehone lij gar lij enquan aybalim lemn yiwashal sewuye 😅awo kesu gar liyatabsugh ጨዋ ናት ምንም አታውቅም እትት ብለው ነግረውታል እሱም እልል ብሎ ተቀብሎ አምኖአቸዋል 😱አረ እሱ እነሱም እስከ ጋብቻ ድረስ እያሰቡ ነው በእውነት አልወደውም እና ግን ምን ይሻላል ጨንቆኛል 1ኛ እኔ አይደለም አንድ አስራአንድ ድንግል ቢኖረኝ ራሱ አሁን ላይ አንዱም አይገኝ የለም እንጂ 2 ኛ በጣም የምወደው ጓደኛ አለኝ እስካሁን ለጋብቻ ባላስበውም ግን ሰውየውን አልወደውም በዛ ላይ ትልቅ ሰው ነው ደሞ ቤተሰቦቼን ማስከፋትም አልፈልግም ምን ይሻላል ሀሳብ ተባበሩኝ
Jan 24, 2023well if u decide to to marry the ሰውዬ ................. የጫጉላሽ ምሽት በብልቃት ደም ትይዥና(ትልቅ ሰውዬ ናቸው መብራት ያጠፋሉ ብዬ አስባለው) ልክ ነካ ሲያርጉሽ ደሙን ፈሰስ ታረጊና ትቀውጭዋለሽ........ "ጋሼ በእማማ ሞት ቀስ እያሉ ሊገሉኝ ነው አልቻልኩም ይተው ትልቅ ሰው አይደሉ" ብለሽ ጓ ማለት ነው then ክብር መውሰዳቸውን ለማየት መብራት ሲያበሩ አንቺ እም፠፠ ነሰረው ብለሽ እሪ ብትይ it will be icing on the cake ..... u will be set for life after that.....
Jan 25, 2023