Meryem23
#relationships
ሰላም ውዶች፣ በጣም የምሳሰለት ሁለነገሬ የሆነው ትዳሬ ፈርሶብኛል። ብቻየን በመጨነቅ ላይ ነኝና እንዳላብድ ፈራሁኝ። እናም ሁለት አይነት አማካሪዎችን እፈልጋለሁኝ። ነፃ የህግ አማካሪ እና ነፃ የስነልቦና አማካሪ አወፈልጋለሁኝ። የምታውቁት ሰው ወይም ድርጅት ካለ ጠቁሙኝ እስኪ።
Jan 24, 20231 engagements
ሰላም ውዶች፣ በጣም የምሳሰለት ሁለነገሬ የሆነው ትዳሬ ፈርሶብኛል። ብቻየን በመጨነቅ ላይ ነኝና እንዳላብድ ፈራሁኝ። እናም ሁለት አይነት አማካሪዎችን እፈልጋለሁኝ። ነፃ የህግ አማካሪ እና ነፃ የስነልቦና አማካሪ አወፈልጋለሁኝ። የምታውቁት ሰው ወይም ድርጅት ካለ ጠቁሙኝ እስኪ።
Jan 24, 2023ለህጉ @getsh_bot ብታወሪያቸው
Jan 25, 2023