ሰላም እንዴ ናችሁ🫡 ልጅቷን የተዋወኳት በ ተሌግራም ነው።እናም ስለ እኔ ማንነት ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚባል ደረጃ ዋሽቻታለው almost 70%።እሷ ግን ለእኔ ከማንም የማላገኘዉን እምነቷን ሰታልኛለች።በጣም ነው ምወዳት።በዉሸት ሕይዎት መቀጠል አልፈልግም ግን ደሞ እንዳላጣት ፈራዉኝ።ስህተቴን ማረም አቅቶኛል እባካችሁ እርዱኝ።ስለ ማርያም🙏
Jan 24, 2023ይሄኔ እኮ... ማንም ማይደርስብኝ ሃብታም ነኝ ምናምን ብለህ ሰክሰሃት እኮ ነው😂😂😂 ለዛም ይሆናል የወደደችክ😂😂😂😂😂
Jan 25, 2023