34653128
#other
የብሄራዊ መታወቂያ ቀጠሮ አስይዤ ነበር እና ከ 1ሳምንት በሆዋላ ነው እና እዛዉ በዛው ነው እንዴ የሚሰጠው እና ምን ምን ያስፈልጋል ምታውቁ ብትነግሩኝ
Jan 24, 20233 engagements
የብሄራዊ መታወቂያ ቀጠሮ አስይዤ ነበር እና ከ 1ሳምንት በሆዋላ ነው እና እዛዉ በዛው ነው እንዴ የሚሰጠው እና ምን ምን ያስፈልጋል ምታውቁ ብትነግሩኝ
Jan 24, 2023የት የው የሚሰጠው? እኔም መውሰድ ፈልጌ ነው
Jan 25, 2023ምንድን ነው ብሐራዊ መታወቂያ?
Jan 25, 2023Gizeyawi nw miseth ena stasiz yasgebahewn masreja yzeh hid (metawekiya ena book kehone or ldet card yzeh hid)....kza bka be 10 dekika cherseh twetaleg
Jan 25, 2023