ለምንድነው ሃጥያት ስንሰራ ፈጣሪ ያየናል ብለን የምንፈራው ሃጥያት ስንሰራ የምያየን ከሆነ ሲከፋን ሲቸግረንስ ለምን አይታየዉም so መፀለይ መለመን አያስፈልግምኮ coz ያይ የለ እንዴ?? ሃጥያት ብቻ ልያይ አይችልም መቼስ
Jan 24, 2023ኧኸ ገባኝ። እና ልክ ኃጢአት በሠራን ቅጽበት ይቅሰፈን፣ ወደ ትልቁ ይጣለን ነው የምትለው? እሱ ኃጢአታችንን ከታገሰ እኛ በጸሎት መጽናት መታገስ ለምን አቃተን?
Jan 25, 2023