በመጀመሪያ ሰላም ለሁሉ በመቀጠል ስለ ንፁሀን ነፍስ እናውራ እስኪ እንመካከር ሀገራችን አሁን ባለው ዝርክር አስተዳደር ምንም የማያውቁ ነፍሶች እየጠፉ ነው በየአካባቢው ግን ለምን ህፃናቱ ላይ በረቱ ግን ለምን እናቶች እና አረጋውያን ላይ መጨከን ብቻ በጣም ያሳዝና በየቦታው እልቂት የትላንቱን የእዚሁ እሩቅ አይደለም ከአዲስ አበባ ሰሜን ሸዋ #አጣዬ የተፈፀመው ጥቃት በ4 አመት ውስጥ ለ 9ኛ ጊዜ ሞት መጨፍጨፍ መፈናቀል ስደት አስቡት ይሄ 9ኛ ጥቃት መጨፍጨፍ ለ1 ጊዜ እንኳን ይከብዳል እንደዚህ አይነት ነገር የክልሉ መንግስት የፌደራል መንግሰት የሚባሉ ነገሮች እያሉ ያሁላ ህዝብ ለ ዘጠነኛ ጊዜ ስሞት ስጨፈጨፍ ማየት አይቶ ሁላ ዝም ማለት ይከብዳል ይሄ ሁላ ነገር ሳስበው የሚቀጥል ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም #ዘጠኝ ጊዜ ጥቃት ሲፈፅሙ የተጠየቁት ነገር የለም ያ ሁሉ የሰው ነፍስ ጠፍቶ አንድም ተጠያቂ የተደረገ የለም እና እንደዚህ አይነት ነገሮች ጥቃቱን እየተባባሱ እንዲመጡ ነው የሚያደርጉት እኮ ሁሉም የንፁሀን ሞት አሳስቦት ድምፅ መሆን አለበት ነግበኔ ነውና ምን ታስባላችሁ በዚህ ጉዳይ?
Jan 24, 2023ለጋላ ስልጣን መስጠት መጨረሻው ይሄ እንደሚሆን ይታወቃል እኮ ድሮም
Jan 25, 2023