Hey guys 3 ወር ፍቅረኛዬ ጋር አሳልፈን ነበር እና የአጎት እና የአክስት ልጅ መሆናችንን ከ1 ሳምንት በፊት አወቅን የሆነ የቤተሰብ ስብሰባ ላይ ነበር የሆነው ዘመድ ስለማይመቸኝ ያን ያህል ብዙ አላቅም።ግን ቤተሰብ እንድንጋባ ፈቀደ እሷ እሺ ብላለች የኔን ሀሳብ ነው የምትጠብቀው እና ምን ትመክሩኛላችሁ እንደ ሀሳብ
Jan 24, 2023Besmeab egziaber le hulachin libona yist biyalehu bemn concept new ye siga zemedihn lemagibat mitasbew????? 😳
Jan 25, 2023