ሰላም እንዴት ናቹ አውቃለሁ አሁን የምጠይቃቹ ጥያቄ የጅል ሊሆን ይችላል ግን አእምሮዬን እየረበሸው ስለሆነ ነው ምን መሰላቹ 20 አመቴ ነው እና sex አድርጌ አላቅም ወደፊት በተክሊል ነው ማግባት ምፈልገው ነገር ግን አንድ ችግር አለ የporn አያለው masterbation አድርጌ አቃለው ብዙ ጊዜ አንዴ ስወድቅ አንዴ ስነሳ ጊዜ አለፈ እናም Masterbate ያደረገ ሰዉ ተክሊል አይገባውም የሚል ነገር ሰማው 😥 የሰይጣንም ሀሳብ ወደ አእምሮዬ እየመጣ አስቸገረኝ 😩 "በተክሊል ካላገባክ masterbate ከምታደርግ ለምን sex አታደርግም ?" የሚል ሀሳብ 🤦♂ አማክሩኝ ምን ይሻለኛል ?
Jan 24, 2023"የእሳቱ እፍታ አንድ ጣቴን ካቃጠለው አይቀር ለምን ሙሉ አካሌን እሳቱ ውስጥ አልጨምርም"
Jan 25, 2023