“ፍቅር ማለት ላንተ ምን ማለት ነው “ ? ብላ ጠየቀችኝ ግን ወፍ 🤦🏾♂️ መልሱን ስላላወኩት አውቄ አረሳሳኋት 😏 ቆይ ግን እናንተ ፍቅርን እንዴት ትገልፁታላቹ ? 🤔 please በቅንነት ሁላችሁም መልሱልኝ 🙏
Jan 24, 2023ፍቅር ለጎዳው ሰው ፍቅር ገደል ነው፤ ለረዳው ደግሞ ሠማይ ነው። ፍቅር ጨለማም፣ ብርሃንም ነው። ፍቅር ነፍሳዊም፣ ስጋዊም ነው። የሱስ ፍቅር ይገልሀል፣ የእግዜር ፍቅር ያሳርግሀል። የልጅ ፍቅር አንሰፍስፎህ፣ የቂም ፍቅር ይጥልሀል። ፍቅር እንደአፍቃሪው እና ተፈቃሪው ነው። ያላፈቀረ ግን ለፍቅር ስውር ነው። ለማንኛውም if she asks you what ፍቅር is to you again, answer what you feel about anything you love. ክትፎ ቢሆን እንኳ የምታፈቅረው፣ የሱን ፍቅር አስረዳት :) መልካም ቀን!
Jan 25, 2023