#religion
ሰላም ለ ኦርቶዶክስ አማኞች ጥያቄ አለኝ ዲያቆንን ያለ ተክሊል ማግባት ይቻላል ወይም እሷ በቁርባን እሱ በተክሊል ያው እሷ በተክሊል ማግባት ካልቻለች/ካልተፈቀደላት/....አመሰግናለሁ
Jan 24, 20237 engagements
ሰላም ለ ኦርቶዶክስ አማኞች ጥያቄ አለኝ ዲያቆንን ያለ ተክሊል ማግባት ይቻላል ወይም እሷ በቁርባን እሱ በተክሊል ያው እሷ በተክሊል ማግባት ካልቻለች/ካልተፈቀደላት/....አመሰግናለሁ
Jan 24, 2023አይችልም ዲያቆን ግዴታ በተክሊል ነው ማግባት ያለበት ካለበለዚያ ግን ድቁናውን ማፍረስ ይጠበቅበታል
Jan 24, 2023Esum esuam dngl mehonena beteklil magbat yetebekbachewal 1,esu kedekone eskyageba dnglnawn metebek alebet 2,yemyagebaw beteklil becha new 3,yemyagebat set beteklil magbat mechal alebat Keneze weche kehone dekunawn yafersal
Jan 24, 2023ከተክሊል ውጪ ለሱ አይፈቀድም ለሷ ግን አላቅም
Jan 24, 2023ዲያቆን ድንግል የሆነች ነው ሚያገባው የሚያገባውም በተክሊል ብቻ ነው
Jan 24, 2023ኧረ መከራችን በዛ እኮ ድንግል በዝህ ሰዓት ከየት ይገኛል 🥺
Jan 24, 2023ድንግል የሆነች ማግባት አለበት
Jan 24, 2023Ayichalm diyakon gdeta magbat yemichlew dngel set nw
Jan 25, 2023