BlackChimp2640.5
#relationships
ሰላም👋 ጥያቄ ለባለትዳሮች ብቻ እሷን/እሱን ባላገባ ኖሮ የተሻለ አገኝ ነበር ብላችሁ ታስባላችሁ? ለምን?
Jan 23, 202311 engagements
ሰላም👋 ጥያቄ ለባለትዳሮች ብቻ እሷን/እሱን ባላገባ ኖሮ የተሻለ አገኝ ነበር ብላችሁ ታስባላችሁ? ለምን?
Jan 23, 2023አንዴ ከተጋባሽ በኋላ እንደዛ አይታሰብም ... ሚያስብ ሰው ካለ ትዳሩን ቢፈታ ነው ሚሻለው ... እንደዛ እየታሰበ በደስታ አብሮ መኖር አይቻልም ... ትዳር ሳይሆን ከርቸሌ ነው ሚሆነው
Jan 24, 2023Awo More bizu sawochin yematawawaki edili nabaranyi echini tanikasisi balagaba noro
Jan 24, 2023Enda ande wedegaw aydel enda yagebahut mecam mecam bihone nw yemaltststew
Jan 24, 2023