Selam wid ye orthodox tewahido imnet teketayoch and tiyake alegn. 20 amete nw Betam bedelegna sewu negn Betam yemikef hatiat serichalehu zimut fetsimeyalehu benisiha temelishe bedikuna magelgel ifeligalehu yichalal ?
Jan 23, 2023ካህን ጋር ሔደህ መናዘዝ ያለብህን ነገር በየቦታው አትዝራ ወንድሜ። የንሰሐ አባት ያዝ ከሳቸው ጋር ተመካክረህ የሚሉህን አድርግ እንጂ ችግርህን ስታዋየው መልሶ ለሚፈርድብህ ሰው አትናገር።
Jan 24, 2023