M47
#religion
በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሱባኤ ሚገባው ግን እንዴት ነው ማወቅ ፈልጌ ነው ሱባኤ የሚለው ቃል ራሱ ደስ ይለኛል
Jan 23, 20235 engagements
በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሱባኤ ሚገባው ግን እንዴት ነው ማወቅ ፈልጌ ነው ሱባኤ የሚለው ቃል ራሱ ደስ ይለኛል
Jan 23, 2023በመጀመሪያ ሱባኤ ማለት ሰባት ማለት ሲሆን ይህም አንድ ሱባኤ ሰባት ቀን ነው በመጀመሪያ ሱባኤ ከፈጣሪያችን ጋር የምንነጋገርበት ነው ስለዚህ ልባችንን ማንፃት አለብን አቅራቢያችን ወዳለ ቤተክርስቲያን ሄደን ንሰሐ አባት ይዘን ንሰሐ እንገባለን ሲቀጥል በፈለግነው ገዳም ወይም ቤተክርስቲያን ሱባኤ እንይዛለን ግን ብዙ ጊዜ ለሱባኤ የሚመረጠው ከከተማ ወጣ ያለ ጭር ያለ ገዳም ወይም ቤተ ክርስቲያን ነው።
Jan 23, 2023በመጀመሪያ ንስሃ አባት ይዘው ንስሃ ይገባሉ ከዚያም በኋላ ግን የሚፈልጉት ቤተክርስቲያን ወይም ገዳም በመሄድ ከ 3- እስከ ፈለጉበት ቀን ድረስ ጥያቄዎትን ይዘው ይገባሉ በተጨማሪ አቅራቢያ ያለው ቤተክርስቲያን ሄደው አባቶችን ይጠይቁ፣ ይረዱ
Jan 23, 2023ሚስጥርም ተቀብለው ማለት ነው።
Jan 23, 2023Contact me @ruhamab maybe litkmeh yemichel neger yalegn yemeslegnal enem sletetekemkubet malete new
Jan 24, 2023App ale kahen meteyek keferah ሱባዬ blek felgew
Jan 23, 2023