Alert10
#health
Hello Guys ለመጥፎ የአፍ ጠረን መከላከያ Or መድሀኒት የሚሆን የምታውቁት ነገር ካለ ብትነግሩኝ ወይም ከዚህ በፊት ተጠቅማችሁት የሰራላችሁ መፍትሄ ካለ ወዲህ በሉኝ። ስለትብብራችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 23, 20234 engagements
Hello Guys ለመጥፎ የአፍ ጠረን መከላከያ Or መድሀኒት የሚሆን የምታውቁት ነገር ካለ ብትነግሩኝ ወይም ከዚህ በፊት ተጠቅማችሁት የሰራላችሁ መፍትሄ ካለ ወዲህ በሉኝ። ስለትብብራችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 23, 2023-ጥርስ መታጠብ -ጠዋት እና ማታ ጥርስን መቦረሽ -ማስቲካ -ቅርንፉድ -የሆድ ሕመም ካለ መታከም
Jan 23, 2023አንደኛ ጥርስህን ስትቦርሽ/ስታፀዳ ምላስህን ነጩ ነገር እስኪጠፋ ማፅዳት አለብህ በክር ደሞ የጥርሶችህን መሃል በደንብ ማፅዳት በተጨማሪ Dent plus የሚባል የአፉ መጉመጥመጫ አለ እሱን ከፋርማሲ ገዝተህ ብትጠቀም ጥሩ ነው ሌላው ውሃ በደንብ ጠጣ።
Jan 23, 2023Dent plus mndn nw miyaregew bro/sis?
Apr 19, 2023Really yesera aysera idk gn I heard that after brushed ur teeth clove or kernfud magnek lelaw demo wha bedenb metetat !
Jan 23, 2023