Selam beteseb endet alachu እስኪ ትክክለኛ ሀሳባችሁን እንደ አንድ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ንገሩኝ አደራ ከዘር አስተሳሰብ ውጡና እሺ ትላንትና ለኔ ብቻም ሳይሆን ለብዙ ክርስቲያን አማኞች ጆሮን ጭውው የሚያደርግ ዜና ሰምተናል እኔ በግሌ በጣም እረብሾኛል still ahunm dres alekekeghm 1ኛ ጥያቄየ ለምን ሌላ ሲኖዶስ መመስረት አስፈለገ ከተፈለገስ በትክክለኛው መንገድ ህዝበ ክርስቲያኑም ቅዱስ ሲኖዶሱም ጳጳሱም በሚያውቁት መንገድ በግልፅ መሆን አይችልም ነበር ወይ ?? 2ኛ እንደህዝብ በብሄር እየከፋፈሉ ሲያባሉን ዝም አልን አሁን በሀይማኖት ሽፋን ስንከፈል ዝም ማለት ብሎም አንዳንድ ኦሮሞዎች ሲደሰቱ አይቻለሁ( ምናልባት ገብቶአቸው ወይም ሳይገባቸው ሊሆን ይችላል)እና ይሄስ መሆን ነበረበት ወይ ? ሁሉም ይቅር ሀይማኖት እና ዘርን መለየት እንዴት ይሳነናል ይሄን ነገር እንዴት አያችሁት ስሜታችሁን ብታጋሩኝ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏
Jan 22, 2023All i can say is ትንቢት እየተፈፀመ ነው ሚመስለኝ
Jan 23, 2023