Selam Yene tyake le Orthodox eht ena wendmoche new. Ahun zerfe ena mrtnesh zemari neberu ena haymanotachewn sikeyru yenesun mezmur madamet tekelklual ybalal ena mknyatu mndnew? Malete mezmur tkmu fetarin lemamesgen eskehone dres malete new, ye egziyabher kal slehone mikelekelbet mknyat mn endehone mawek slefeleku new. Slemlashachu kbret ystlgn
Jan 22, 2023ሰውን የሚቀይረው መዝሙሩን ማዳመጡ ሳይሆን በዘማሪው ላይ መንፈስ ቅዱስ ሲኖር ብቻ ነው ። ጴጥሮስ በአንድ ስብከት 3000 ሰው አሳምኖ ሲያጠምቅ ምነው ዛሬ ሰባኪ በሞላበት ዘመን የሚያምንና የሚጠመቅ የአህዛብ ምዕመን ጠፋ ? ምክንያት ፦ መንፍስ ቅዱስ ያላደረበት ሰባኪ ስለበዛ ። ስለዚህ ያሬዳዊ መዝሙር ስለሆነ ብቻ አታዳምጠው ። ዘማሪውንና ማንነቱን አይታችሁ ነው መሆን ያለበት ።
Jan 23, 2023