#education
ሰዎች ጥያቄ አለኝ ቲያትሪካል አርት ውስጥ የሚካተቱ ትምህርቶች ምንድን ናቸው። እና ደሞ ፊልም ዳይሬክቲንግ እሱ ውስጥ ይካተታል ወይስ ለብቻው ነው ያለው። እንዲሁም ለፊልም ዳይሬክቲንግስ ምን ምን ያስፈልጋል። ይሄን የተማረ ወይ ሰው የሚያውቅ ወይ ባለሙያ ቢመልስልኝ ደስ ይለኛል ለትብብራችሁ አስቀድሜ አመሰግናለው
Jan 22, 20230 engagements

Jan 22, 2023