Gn it isnt shiny like the one of the photo normal ye ብረት color new yalew👍🏽
Jan 23, 2023Gn it isnt shiny like the one of the photo normal ye ብረት color new yalew👍🏽
Jan 23, 2023Yat do u sell the
Jan 27, 2023Everywhere ብረት ሚሸጥበት ቦታ, የግንበኛ ብረት/ማሰርያ then there are different types you will say ትንሹን they will show you. Be ኪሎ ነው ሚሸጠው fyi 1kilo 200 birr new abzagnaw bota ያለሽበት ላይሆን ይችላል
Jan 23, 2023🙄 ይሄ እኮ መዳብ ነው ወዳጄ ምን አስበህ ነው በመዳብ ፌሮ መታሰር ጀመረ እንዴ?
Jan 23, 2023መርካቶ እነ ሄለን ጋር ወይም ጎንደር በረንዳ ብትፈልጊ አታጪም ከዛ ይልቅ ግን ኖርማል የኤሌክትሪክ ቤት 0.5 እና ከዛ በላይ ብለሽ ገዝተሽ በምትፈልጊው ርዝመት ከዛ መላጥ ትችያለሽ ግን ኮትድ አይደለም እሱ
Jan 23, 2023