Sle welisow shumet orthodox oromowoch mn tlalachu endet ayachut.... lelochach endatsfu beka elefut orthodox oromowoch bicha melsulgn
Jan 22, 2023ትክክል እልነበረም። ትክክል አልነበረም ማለት ግን ቀኖናውን አልጠበቀም በቅዱስ ፓትርያርኩ አልጸናም ነው እንጂ የተሰጠው ጵጵስና የሚከሽፍ (invalid) ነው ማለት አይደለም። ለሁሉም ነገር የመጨረሻው ውሳኔ በብጹዕ ወቅዱስ አባታችን ማትያስ እጅ ነው ያለው።
Jan 23, 2023