Wegen est ye Ethiopia mengist yezi meseri Abyi sera yegebawe kale?
Jan 22, 2023አንተ አብይ ላይ አማረርክ። አባትህ መለስና መንጌ ላይ አማረረ። አያትህ አጼው ላይ አማረረ። ልጅህም በቀጣዩ መንግስት ያማርራል። ... ይቀጥላል። አንድ እውነት ብቻ አውቃለሁ፤ እኛ ኢትዮጵያውያን የትኛውም ጥሩ መንግስት ቢመጣልን የምንረካና ፈጣሪንም አመስጋኝ ፍጡሮች አይደለንም.. በተለይ ሰሜንና መካከለኛው ኢትዮጵያ ላይ ያለን ህዝቦች የራሳችንን ገዢ ደም ፈሶ ማየት የሚያምረን ነን። በተሰጠን እስካልተብቃቃን መቼም ሰላም አይኖረንም።
Jan 23, 2023