guys Please Help me my best friend ከ ሶስት ቀን በኋላ አስራስምንተኛ አመት ልደቷን ታከብራለች እሷ ደግሞ ለኔ ትልቅ ቦታ ካላቸው ሰወች ቀዳሚዋ ነች ( she is my life ) እና አሁን ትልቅ stress ውስጥ ገብቻለሁ ለልደቷ ምን አይነት ስጦታ ልስጣት በሚል እና የ ask anything ቤተሰቦች Please አማክሩኝ ምን አይነት ስጦታ ልስጣት አለ አይደል የሆነ ተብልቶ የሚያልቅ ወይ ተጠቅማ የምጥለው ሳይሆን ሁሌም እኔን ልታስታውስበት የምትችለው የሆነ የማትረሳው ነገር ብቻ እኔ ባስብ ባስብ ሊመጣልኝ አልቻለም Please vitz ምናምን እንዳትሉኝ እኔ ገና የ 11 ክፍል ተማሪ ነኝ እና በእኔ አቅም እስከ 3000 ብር የሚያወጣ
Jan 22, 2023ብሮ የምር አሻንጉሊት ስጣት ወላሂ ለዘላለም አትረሳህም አንተም አትጎዳም በአሪፍ ዋጋ ትልቅ አሻንጉሊት እስቲ ቺኮች ሀሳቤ አሪፍ ከሆነ ላይክ👍
Jan 22, 2023