ድሮ ማለትም ከዛሬ 8 ወይም ሰባት አመት በፊት በጣም ተጫዋች ነበርኩኝ በትምህርቴም ጐበዝ ነበርኩኝ የኔ አንብቤ እንኳን አላቅም አስተማሪ የነገረኝን ግን በጭራሽ አልረሳም አሁን ግን ሁሉንም ነገር እየረሳው ተቸገርኩኝ ውስጤን ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል ስልክ እንኳን ለመደወል አስቤ ምደውልበትን እረሳዋለው ብቻ ምን ልበላችሁ ፈጣን የነበርኩኝ አሁን ላይ በጣም ከማባለው በላይ በተቃራ ነው ነኝ እና ሃሳባችሁን አጋሩኝ // ሃሳባችሁን ስለምታጋሩኝ ከልብ አመሰግናለው
Jan 22, 2023የመልከአ ዑራኤል ፀሎት አድርግ (ሁልቀን) በጣም ከከበደህ @Theotokos_1_21 ላይ አናግርኝ
Jan 22, 2023