በዋናነት ጴንጤ እና ኦርቶዎች ዘፈን ትርጉም ምንድን ነው define the term
Jan 22, 2023ortowoch eneman nachew🧐egnan endayhon bcha suiii
Jan 22, 2023በዋናነት ጴንጤ እና ኦርቶዎች ዘፈን ትርጉም ምንድን ነው define the term
Jan 22, 2023ortowoch eneman nachew🧐egnan endayhon bcha suiii
Jan 22, 2023Zefen lene le egziabher yalhone zema new Be wananet le set ena le wend mazem zefen new In my opinion💀
Jan 22, 2023Man your taste is dead 💀 Love is just a genre of music. It's not the whole thing. Classical, Conscious Hip-hop, Jazz, Blues, Indie, most R&B, some Pop, አምባሰል & አንፃር are just some genre of music that don't talk about እሱ እና እሷ።
Jan 22, 2023ዘፈን ማለት ለ እግዚአብሔር የሚሰጠውን ክብር ለ ሰው መስጠት ነው..
Jan 22, 2023ዘፈን ለሚለው ቃል ማሕሌት ትክክለኛ ትርጉሙ ነው። ነገር ግን አሁን ላይ ዘፈን ብለን የምንጠራውን 'ዳንኪራ'ን ነው። ዳንኪራን ጥሩ ስም ለመስጠት እና ወደ ሃገራችን ለማስገባት ተብሎ ቃሉ በጊዜ ሂደት ተለውጦ አንድ መስሏል። ስለዚህ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እግዚአብሔርን በዘፈን አመስግኑት የሚለው በማሕሌት አመስግኑት ማለት ሲሆን ዳንኪራ ደግሞ ለዝሙት የሚያነሳሳ ዜማ አይነት ትርጉም አለው።
Jan 22, 2023praising crearion
Jan 22, 2023Alemawi demtse nwa
Jan 22, 2023