ሠላም ቤተሰብ አሁን ላይ ማስበው ስለ ራስ ማጥፋት ነው ፤ በዙሪያዬ ያሉ ነገሮች ሁሉ ተስፋ አስቆራጭ ሆነውብኛል። በትምህርት፣ በቤተሰብ፣ በጓደኛ በኩል በቃ ሁሉም የማንንም ችግር የመስማት ፍላጎት የለውም ቢሠማም እንዳልሰማ ሆኖ ነው ሚያልፈው። ከባድ ትግል ውስጥ ገብቻለው።
Jan 22, 2023ታድያ ችግርህን ለሰው መንገር መፍትሔ እንደሌለው ከተረዳህ ለምን ወደ ላይ ላለው፣ ለሰሚውና ለተመልካቹ አትነግረውም? ሰው የሰውን ችግር መስማት የሚፈልገው በሀሳቡ የራሱን ችግር ለማቅለል ነው። ችግርህን ለሰው መንገርህ መፍትሔ እንደሌለው ካወቅክ ለፈጣሪህ ንገረውና ችግሮችህን ራስህ ቅረፍ። ራስን ማጥፋት ማሰብ የስንፍና የመጨረሻው ሀሳብ ሲሆን ራስን ማጥፋት ደግሞ የስንፍና የመጨረሻው ተግባር ነው።
Jan 22, 2023