ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ለናንተ የትኛው ሐይማኖት ነው ትክክል?? የትኛውስ በጣም ስህተት ነው ብላችሁ ታስባላችሁ🙏
Jan 22, 2023What's your intention? Tseb mechar? Get your ass something to do!
Jan 22, 2023ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ለናንተ የትኛው ሐይማኖት ነው ትክክል?? የትኛውስ በጣም ስህተት ነው ብላችሁ ታስባላችሁ🙏
Jan 22, 2023What's your intention? Tseb mechar? Get your ass something to do!
Jan 22, 2023እንዲህ አይነቱን ጥያቄ የሚያነሳ በጣም የተሳሳተ ሲሆን ትክክል የሆነው ደግሞ ለዚህም አይነት ጥያቄ በታሰበው መንገድ ያልመለሰው ነው። ኧረ እንረፍበት።
Jan 22, 2023Ene yemamnew lek nw...wake feta milut demo betam betaaaaam sehetet nw
Jan 22, 2023ሰዎች ማለት የፈለኩት ይሄ አልነበረም የኔን ሐሳብ ባቀርብ admins approve ስለማያደርጉት ነው😬 ምን መሰላችሁ አሁን በጣም ችግር ውስጥ ነው ያለሁት እና እርዳታችሁ ከምታስቡት በላይ ያስፈልገኛል🙏🥺 🙌ምን አሰብኩ መሰላችሁ እዚህ channel ላይ ወደ 61,000 ሰዎች አሉ በAVERAGE 2000 የሚሆኑት ይከታተሉታል ይሄን የኔን ጥያቄ ደግሞ atleast 500 ሰው ያየዋል ከዛውስጥ 200ው ሰው እንኳ ገንዘብ መላክ ቢችል እና በትንሹ 1 ሰው 10 ብር ቢልክልኝ አስቡት ለናንተ በጣም ቀላል የሆነው ነገር ለኔ 2000 ሆኖ ይመጣል እና እባካችሁን እርዱኝ🤲 Reply ላደረገልኝ account number እልካለው please try to help🙏 If u are interested to chat please @Yahoozzz
Jan 22, 2023መጀመሪያ ሃይማኖት ምን እንደሆነ ተረዳ የሃይማኖትና እምነት ልዩነት ተረዳ ከዛ ስንት ሃይማኖት እንዳለ ስትደርስበት የጠየከው ጥያቄ ይቆጭሃል
Jan 22, 2023Mn aynet teyake new🧐hulum haymanot ለአማኙ ልክ ነው
Jan 26, 2023ሰዎች ማለት የፈለኩት ይሄ አልነበረም የኔን ሐሳብ ባቀርብ admins approve ስለማያደርጉት ነው😬 ምን መሰላችሁ አሁን በጣም ችግር ውስጥ ነው ያለሁት እና እርዳታችሁ ከምታስቡት በላይ ያስፈልገኛል🙏🥺 🙌ምን አሰብኩ መሰላችሁ እዚህ channel ላይ ወደ 61,000 ሰዎች አሉ በAVERAGE 2000 የሚሆኑት ይከታተሉታል ይሄን የኔን ጥያቄ ደግሞ atleast 500 ሰው ያየዋል ከዛውስጥ 200ው ሰው እንኳ ገንዘብ መላክ ቢችል እና በትንሹ 1 ሰው 10 ብር ቢልክልኝ አስቡት ለናንተ በጣም ቀላል የሆነው ነገር ለኔ 2000 ሆኖ ይመጣል እና እባካችሁን እርዱኝ🤲 Reply ላደረገልኝ account number እልካለው please try to help🙏 If u are interested to chat please @Yahoozzz
Jan 22, 2023Ohhhh😂😂😂 brilliant
Jan 22, 2023Fikrisizim lol😂
Jan 22, 2023ሀይማኖት ብሎ ትክክል የለም ሃይማኖት ሁሉ ስህተት ነው ለእኔ ግን ፍቅሪዝም ይሻላል ቢያንስ ሀገር በቀል ነው የአረብ እና የአይሁድ ተረት አይደለም
Jan 22, 2023