✍️ሰላም እንደምን ናችሁልኝ🙏 ✍️ምን መሰላቹ እኔ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ። በጥናቴ በጣም እየደከምኩኝ ነው። የጥናት ፍላጎቴ በጣም እየወረደብኝ ነው። ማታም ቀንም ላጠና በተደጋጋሚ ሞከርኩኝ ግን እንደበፊቱ ለረጅም ሰአት መቆየት አልቻልኩም። በቶሎ ነው ሙዴ የሚጠፋብኝ። ✍️እንደው ከረዳኝ ብዬ በቡናም ሞከርኩ ግን ለውጥ የለም። ይገርማቹኋል በፊት በቀን ለ8 ሰአታት ሳልሰለች የማነብ ልጅ አሁን ላይ maximum 2-3 ሰአት ብቻ ነው የማነበው ከዛ ሙዴ ይጠፋል። (—ያዛጋኛል፤ Even በቂ እንቅልፍ ተኝቼ ራሱ ከሰአታት በኋላ እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል።) ✍️በዚያላይ ፈተና እየደረሰብኝ ነው። ብቻ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል። ይሄ ነገር ደግሞ እየተደጋገመብኝ ነው። ለፈተና በደንብ እንዳልዘጋጅ እንቅፋት ራሱ እየሆነብኝ ነው። የምትመክሩኝ ነገር ካለ Please የሆነ መፍትሔ ስጡኝ። NB 1.ጾታ=ወንድ 2.እድሜ=23
Jan 21, 2023If its help u
Jan 22, 2023