goggggoo168
#relationships
ስራ ቦታዬ ሰፈር ውስጥ በጣም ምታምር ልጅ አየው 2ጊዜ ብቻ እና ሳያት ፈገግ ስል እሷም ሳቅ አለች እና ለ3ተኛ ግዜ ሳያት ግን ላናግራት ወስኛለው እና ምን ልበላት ታናሼ ነገር ናት እና ቀለል ያለች ምግቢያ ንገሩኝ እና ፈገግታዋ Green light ነው አ?
Jan 21, 202313 engagements
ስራ ቦታዬ ሰፈር ውስጥ በጣም ምታምር ልጅ አየው 2ጊዜ ብቻ እና ሳያት ፈገግ ስል እሷም ሳቅ አለች እና ለ3ተኛ ግዜ ሳያት ግን ላናግራት ወስኛለው እና ምን ልበላት ታናሼ ነገር ናት እና ቀለል ያለች ምግቢያ ንገሩኝ እና ፈገግታዋ Green light ነው አ?
Jan 21, 2023Ye sami danen and beye ayehwat...🎶 hulet beye temegnehwat 🎶 sost beye lanagerat sel.....yemilew intro tru megebyia aymeselekm😜😜 Add lies 2 ma replies
Jan 22, 2023Ynath green light I am her brother arfeh tkemt
Jan 22, 2023Hey i just wanted to say u look beautiful , you probably hear it all the time keza probably thank u nw mtlew keza can I get ur Instagram bileh simuan teykat boom
Jan 22, 2023esun mawek yikebdal gn esti mnm kemadregik befit sle lijtua atara suiii
Jan 22, 2023ኸረ በpsycho የምታስቡ ሰዎች ግን psychiatrist ያስፈልጋችኅል ሕይወት random ናት ስለሳቀች ብቻ Green light ነው ብለህ ማሰብ ጭፍንነት ነው
Jan 22, 2023