#health
Setochye ፊታቹን ምን እየተቀባቹ ነው ጥርት የሚልላቹ ሰውን ሳየው የሆነ ያመለጠኝ ነገር ያለ ይመስለኛል ያለ ሜካፕ like ማታ ማታ ተቀብታቹት ጠዋት የምትጣጠቡት ነገር እስኪ ስወዳቹ ፊቴ ወዛማ ነው like እደኔ የሆናቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☺️☺️☺️☺️☺️
Jan 21, 20236 engagements
Setochye ፊታቹን ምን እየተቀባቹ ነው ጥርት የሚልላቹ ሰውን ሳየው የሆነ ያመለጠኝ ነገር ያለ ይመስለኛል ያለ ሜካፕ like ማታ ማታ ተቀብታቹት ጠዋት የምትጣጠቡት ነገር እስኪ ስወዳቹ ፊቴ ወዛማ ነው like እደኔ የሆናቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☺️☺️☺️☺️☺️
Jan 21, 2023So like you yenem betam wezama nber ena bigur, shfta btam yaschegregn nber. Then takme panoxyl yefit metatbiya tazolgn ahun bka its glowing ena sunscreen le oily skon tetekemi 2un karegsh betam beki new. Search argiw panoxyl face wash and dailysun sunscreen✌️✌️✌️
Jan 22, 2023ቀሲል እና እርድ ke diredawa wey somali arof new betam lehulum fit aynet
Jan 22, 2023Albent ሚባል clay mask ኣለ። በፀሃይ, በወዝ(እንደ ብጉር), በባክቴሪያ ፊት ላይ የሚፈጠሩ ችግሮችን ያጠፋል ። ተፈጥሯዊ ስለሆነ ለብዙ ጊዜ ሳልጠቀመው ብቆይም ገዳት ኣልፈጠረብኝም። @That_human By: Anonymous 🎖 0 rep a few seconds ago
Feb 07, 2023