Hello guys selam lenante yehun beyalew.. እና ማይሆን ሃሳብ ውስጤ ውስጥ ይመላለሳል። ማለት. i hate my name. በቃ አለ አ ስሜን የመቀየር በጣም ፍላጎት አለኝ። ያወጡልኝ ሃያቴ ናቸው እና ብዙ ጊዜ ለመቀየር አስቤ እነሱን ላለማስከፋት ትቼዋለሁ። አሁን የኮሌጅ ተማሪ ነው። My whole friends. Wow ምርጥ ስም ነው ያለው ይሉኛል። ያው ያን ያህል ዊርድ አይደለም ግን አለ አ ብዙም ምቾት አይሰጠኝም.... ሌላ ሰው ስሜን አይቶ አይቀርበኝም የሚል ስሜት ምናምን ይሰማኛል። እና ምን ትመክሩኛላችሁ ከዚህ ሃሳብ መውጣት ስለምፈልግ ነው። It's not that wierd name. But it's for me. ከዚህ ሀሳብ መውጣት ፈልጋለሁ
Jan 21, 2023koy what's ur name?
Jan 22, 2023