ሰላም... 1, ሳውዲ ለመሄድ ፓስፖርት ለማውጣት ፈልጌ ነበር ና የት ነው ማወጣው ? ሚያስፈልጉ ነገሮችን ንገሩኝ። 2, በህጋዊ መንገድ ሳውዲ ለመሄድ አስቤ ነበር እና የት ነው ፕሮሰስ የምጀምረው ? አመሰግናለሁ
Jan 21, 2023የትም መሄድ አይጠበቅብህም ፓስፖርቱን online ቀጠሮ ታሲዝና ሲደርስ ለመውሰድ ትሄዳለህ ሳኡዲ የመሄድ አቅሙ ኑሮህ ይሄን ማታቅ ግን አይመስልም😳
Jan 22, 2023