For Orthodox brothers and sisters eski yetefaw yakel eyetesemagn new ena endeteneker yemiyaregu sele fetari yemiyastemeru temheretoch ena sibketoch lakulegn Please
Jan 21, 2023የሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወልደቂርቆስ፣ የመልአከ ሰላም ታደሰ ፊጣ፣ የቀሲስ አበበ ተሰማ እና የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉን የንስሓ መዝሙሮችና አዳምጥ፤ያኔ ውስጥህን ክርስትና ምን እንደሆነ ሰርስሮ ይገባሃል ። ንስሓ አባት ያዝ ሥጋወደሙን ተቀበል!!! በርታልኝ ወንድሜ👍
Jan 22, 2023