ጥያቄውን ለመመልለስ ከታች የላኩትን ሊንክ ይጫኑ ለቲክቶክተጠቃሚዎች https://vm.tiktok.com/ZMYdSPpYh እስኪ ይሄንን ቪዲዮ አይታችሁ በመሰላችሁ ግንዛቤ ተርጉሙት (አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ እኔ በተገነዘብኩበት መልኩ አንዳችሁም አልተገነዘባችሁም የተገነዘበ ካገኝኘሁ ለቀጣይ ወር የኢንተርኔት ፓኬጅ እቀጣለሁ::) ⚠️ልክ/ስህተት ምላሽ የለም (መመሳሰል ብቻ በቂ ነው) ምስስሉን ሚያረጋግጥልኝ ከነቀኑ ማስረጃ ስላለኝ ያጭበረብራል ዳጊ ብላችሁ አትስጉ😎
Jan 21, 2023Embi
Jan 22, 2023