ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ሴት ልጅ ነኝ ። 24 አመቴ ነዉ ። በ 2013 በ Computer Science ተመርቄያለሁ ። ሆኖም ግን እስከአሁን ስራ ማግኘት አልቻልኩም። የተፈተንኩባቸዉ ቦታዎች ሁላ ወድቄያለሁ ወይ ደግሞ ጭራሽ ለፈተና አይጠሩኝም ። ያለ ስራ መቀመጥ ሰልችቶኛል ። በዚህ ሰአት ምን ተምሬ ብሰራ ትመክሩኛላችሁ ? ወይም ምን አይነት መንገድ ልጠቀም ስራ ለማግኘት ። በትምህርት ባይደገፍም ጥሩ የሚባል ቢገራ ደግሞ በጣም ጥሩ ድምፅ አለኝ ። ነገር ግን መዝፈን አልፈልግም ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ነኝ ሀይማኖቴ አይፈቅድም ። ነገር ግን አሁን ያለሁበት ሁኔታ በጣም ተስፋ እያስቆረጠኝ ነዉ ። እባካችሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በተለይ ደግሞ ከእኔ በእድሜ ከፍ የምትሉ እና በኔ መንገድ ያለፋችሁ ሰዎች እንዴት እንዳለፋችሁት ፃፉልኝ ። plus እዚህ ሀገር ዉስጥም ሆነ ክፍለ ሀገር ስራ ካለ መረጃዉ ካላችሁ Please let me know. አመሰግናለሁ ስለ ቅንነታችሁ ።
Jan 21, 2023demts kalesh mezmur mokeri ...regret kemetaregi zfn jemeresh... ee yemeketer mentality aynuresh bechaleshiw meten tnshem bethon private jemeri br kalesh...beterefe egzabher yerdash tesfa endakorechi bmnm
Jan 22, 2023