ለ ኦርቶዶክስ በቀን ምን ያህል ጊዜ የ ኢየሱስን ስም ትጠራላችሁ? ማለት አሁን ላይ ያለውን ነገር ስመለከት ከ ኢየሱስ ስም ይልቅ ማርያም የሚለው ስም በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይዘወተራል እና እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። ኢየሱስ ሲባል በጣም ነው ደስ የሚለኝ ግን እኛ ኦርቶዶክሶች የሱን ስም issue ማድረግ አቅቶናል። እና በቅንነት ለ 1 minute ዞር ብላችሁ አስቡ እና ግን እኮ አዎ? ለምን ግን ትላላችሁ🙏
Jan 21, 2023ለማለት የተፈለገውን ለማለት እንጂ እዉነት በትዝብት ላይ የተመሠረተ አይመስለኝም ም/ቱም ሰው እመቤታችን ሲል የክርስቶስ አናቱ ስለሆነች ነው። አማልጂኝ ብንል ለወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከሷ የሚቀርበው ባለመኖሩ ነው። ማርያም ማርያም ብንል ከሦስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስን እየጠራን ነው።
Jan 22, 2023